Aklilu Lemma: The Story of a Young Scientist and a Magical Plant

ታሪክ ባልተነገረላቸው ጀግኖች የተሞላ ነው።
ዓለማችን ላይ ለሰው ልጆች ሕይወት መሻሻልና ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ብዙ ድንቅ ሰዎች አሉ።
ብዙ ካልተፃፈላቸውና ካልተነገረላቸው ድንቅ ጀግኖች መካከል አንዱ ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ይባላል። ተመራማሪው ፓቶባዮሎጂስት ኢትዮጵያዊ ፣ በስኬቱና ዓለምን ጭምር ባስደነቀ መልካም ሥራዎቹ ዕወቅናና ዝናን አግኝቷል።
አክሊሉ ገና በወጣትነት የምርምር ስራው "ሽሽትሶማየስስ" ለሚባል በሽታ መድሐኒት አገኘ። በዚህም ምክንያት አማራጭ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ። ይህ ሽልማት በወቅቱ ለአክሊሉ ለማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም እጅግ ትልቅ ክብር ነበር።
ይህ የልጆች ስዕላዊ መፅሐፍ የእኚህን ታለቅ ኢትዮ
PRP: 196.24 Lei

Acesta este Pretul Recomandat de Producator. Pretul de vanzare al produsului este afisat mai jos.
176.62Lei
176.62Lei
196.24 LeiLivrare in 2-4 saptamani
Descrierea produsului
ታሪክ ባልተነገረላቸው ጀግኖች የተሞላ ነው።
ዓለማችን ላይ ለሰው ልጆች ሕይወት መሻሻልና ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ብዙ ድንቅ ሰዎች አሉ።
ብዙ ካልተፃፈላቸውና ካልተነገረላቸው ድንቅ ጀግኖች መካከል አንዱ ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ይባላል። ተመራማሪው ፓቶባዮሎጂስት ኢትዮጵያዊ ፣ በስኬቱና ዓለምን ጭምር ባስደነቀ መልካም ሥራዎቹ ዕወቅናና ዝናን አግኝቷል።
አክሊሉ ገና በወጣትነት የምርምር ስራው "ሽሽትሶማየስስ" ለሚባል በሽታ መድሐኒት አገኘ። በዚህም ምክንያት አማራጭ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ። ይህ ሽልማት በወቅቱ ለአክሊሉ ለማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም እጅግ ትልቅ ክብር ነበር።
ይህ የልጆች ስዕላዊ መፅሐፍ የእኚህን ታለቅ ኢትዮ
Detaliile produsului